Our Blog

Our Blog

There are many variations words pulvinar dapibus passages dont available.

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ **********

ህዳር 8/2018ዓም አሶሳ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ወ/ሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የመንግስ ሠራተኛ ሙሉ በሙሉ በመመሪያው መሠረት አዲሱን የመንግስ ሠራተኛ ደመወዝ ከመስከረም 2018ዓም ጀምሮ ውዝፍ መክፈሉን ገልፀዋል፡፡ ደመወዙ የተከፈላቸው…

Read More

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የህንፃ ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። ‎********

ሐሙስ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም ‎ ‎ አሶሳ፣ ‎ ‎የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የሴክተር መስሪያ ቤቶች የህንፃ ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ አጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። ‎ ‎በ175,683,274 ብር እየተገነባ ያለው ህንፃው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የግንባታው…

Read More

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ አዲስ በተሻሻለው የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ዙሪያ በከተማው ለሚገኙ የደረጃ ‘ለ’ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰጠ ***********

( አሶሳ ፦ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም) የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከክልል ገቢዎች ባለስልጣን ጋር በመተባበር አዲስ በተሻሻለው የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 እና ዊዝሆልዲንግ ገቢ አሰባሰብ ዙሪያ በከተማው ለሚገኙ የደረጃ ‘ለ’ ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰጥቷል ። በስልጠና መድረኩ የመክፈቻ…

Read More